ቤታቹ ጥሩ ኢንተርኔት ካላቹ መግዛት ያለባቹ ነገር Mi stick ነው Smart ያልሆኑ ቴሌቭዥኖች Smart በማድርግ internet እንዲሰሩ የሚያደርግ አዲስ ቴክኖሎጂ ቴሌቭዥኖትን Android TV በማድረግ Google Play store, ስላለው የፈለግነውን አፕሊኬሽን መጫን ያስችለናል YouTube , በጥራት ፅድት ብሎ ይሰራል Netflix አካውንት ካላቹ መጠቀም ጥችላላችሁ በተጨማሪ Amazon prime , HBO ጨምሮ የእግርኳስ ማሳያ አፕሊኬሽኖችን በማስጫን እግርኳስ መመልከት የሚያስችል 2GB RAM እና 16GB Storage ያለው free delivery free installation