tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Plumbing & Water Systems
  4. Water Tanks
Addis Ababa, Kolfe Keranio, 3 hours ago
61 views

2000liter Roto Water Tanker በ Vertical እና Horizontal አማራጭ

+1
Natran
Brand
Water Tanks
Type
Brand New
Condition
2000L
Volume
130cm
Item Length
155cm
Item Height
130cm
Item Width
Delivery
Addis Ababa
1-2 days
Free of charge
Across country
1-2 days
ETB 1,000 - 30,000
ለቤትዎ ወይም ለግንባታ ስራ የሚሆን አስተማማኝ የውሃ ታንከር (Tanker) ይፈልጋሉ? ጥራቱ የተመሰከረለት ኦሪጅናል የሮቶ ታንከሮችን ከፋብሪካው በቀጥታ እናቀርባለን። ለምን የእኛን ታንከር ይመርጣሉ? ኦሪጅናል ሮቶ (Roto): ለጤና ተስማሚ በሆነ ፕላስቲክ (Food Grade) የተመረተ። ጥንካሬ: በፀሐይ የማይበገር እና ለረጅም ዘመን የሚያገለግል። አማራጮች: በቁመት (Vertical) እና በጎን (Horizontal) እንደ ፍላጎትዎ። መጠኖች: ከ 300 ሊትር እስከ 10,000 ሊትር ድረስ በበቂ ሁኔታ አለን። ትራንስፖርት: በአዲስ አበባ ዙሪያ ለምትገኙ ደንበኞች ያለ ምንም ክፍያ (Free Delivery) ያሉበት ድረስ እናመጣለን። ለክልል ከተሞች በብዛት ለሚፈልጉ ድርጅቶችና ግለሰቦች እናደርሳለን። ጥራት ያለው ታንከር (Tanker) ገዝተው የውሃ ችግሮን ይቅረፉ! አድራሻ: አዲስ አበባ ስልክ:
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif