tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Commercial Equipment & Tools
  3. Manufacturing Equipment
  4. Soap Making Machines
Addis Ababa, Kolfe Keranio, 09/12
46 views

ላርጎ፣ ሻምፖ ና በረኪና ማምረቻ ማሽን

+1
Soap Making Machines
Type
Used
Condition
1000L
Max Loading Volume
1000kg
Weight
Delivery
Addis Ababa • Addis Ketema
1-2 days
Free of charge
1ሺ ሊትር ላርጎ በረኪና እና ሻምፖ ማምረቻ ማሽን >>በ45 ደቂቃ ውስጥ ማምረት የሚችል። >>በሲንግል ፌዝ መብራት የሚሰራ ወይም ከፍተኛ መብራት ሀይል የማይፈልግ >>መብራት የማይቆጥር >>ዲናሞው ጊር የተገጠመለት(በዝግታ እንዲሽከረከር የተደረገ ምንም አረፋ የማይፈጥር እንዲሁም ላርጎ የማያቀጥን) >በጠንካራና በወፍራም ብረት የተሰራ >>ታንከሩ ፋይበር ነው።በፀሀይ የማይሰነጣጠቅ ወይም የማይሰበር ጠንካራ ነው >>2 ቧንባ አለው >>ከመሬት ከፍታው 20 ሊትር ጀሪካ የሚቀዳ ሲሆን >>በሚያመርት ሰአት ድምፁ የማይረብሽ የማይጮህ >>አዲስ መባል የሚችል ማሽን ነው።ከ5 እስከ 8 ጊዜ ብቻ የተመረተበት አዲስ ማሽን ነው።በአካል መጥቶ ማየት መሞከር ይቻላል >>አድራሻ ልኳንዳ ኮምፕሬሲቭ ት/ት ቤት ጀርባ እናመስግናለን።
ላርጎ፣ ሻምፖ ና በረኪና ማምረቻ ማሽንላርጎ፣ ሻምፖ ና በረኪና ማምረቻ ማሽን
ETB 80,000
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif