Type your search here
Sell faster
Buy smarter
Sign in
Registration
Sell
All ads
Home, Furniture & Appliances
Kitchen Appliances
Stoves
Charcoal Stoves
ከሰል ማንደጃ( Charcoal Stove)
1/2
Addis Ababa, Kolfe Keranio, 19/05
10 views
ከሰል ማንደጃ( Charcoal Stove)
+1
Charcoal Stove
Type
Brand New
Condition
Star
Brand
የቤት እመቤቶች የምስራች! ከሰል ቆጣቢ እና ጭስ አልባው ዘመናዊ ማንደጃ ቀረበላችሁ! በከሰል ጢስ እና ወጪ ተሰላችተዋል? እንግዲያውስ መፍትሄው ይሄው ነው! ጥራቱን የጠበቀ እና ዘመናዊው ማንደጃ፣ የቤትዎን ስራ ይበልጥ ቀላል እና አስደሳች ያደርገዋል። !?ይህ ማንደጃ ለምን ለቤትዎ ያስፈልጋል? እጅግ በጣም ከሰል ቆጣቢ፦ ከተራ ማንደጃዎች ከግማሽ በላይ ከሰል ስለሚቆጥብ የከሰል ወጪዎን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል። ጭስ አልባ፦ ምንም ጭስ የማያወጣ በመሆኑ በሳሎንም ሆነ በበረንዳ በምቾት መጠቀም ይችላሉ። የቤትዎን እና የልብስዎን ንፅህና ይጠብቃል። ፈጥኖ የሚነድ፦ በደቂቃዎች ውስጥ ነዶ ለአገልግሎት ይዘጋጃል። ቀላል ንፅህና፦ አመዱን ለማውጣት እና ለማፅዳት በጣም አመቺ ነው። ጥንካሬ፦ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል እና አስተማማኝ። ለምርቃት፣ ለቤት ምርቃት እና ለሰርግ የሚሆን ምርጥ የስጦታ አማራጭ! አሁኑኑ ይዘዙን - ጥቂት ፍሬዎች ብቻ ናቸው የቀሩት! ለማዘዝ በውስጥ መስመር (Inbox) ያናግሩን ወይም በ
097XXXXXXX
Show more
Show contact
Make an offer
ETB 3,400
Request call back
እፎይ ገበያ
New on Jiji
Last seen 13 hours ago
Show contact
Start chat
Mark unavailable
Report Abuse
Safety tips
Avoid paying in advance, even for delivery
Meet with the seller at a safe public place
Inspect the item and ensure it's exactly what you want
Make sure that the packed item is the one you've inspected
Only pay if you're satisfied