ጥራት ውበት ጥንካሬ የተላበሱ ዘመነኛ ወምበርና ጠረጼዛበቅናሽ ዋጋ በተለያዩ ከለሮች
~በከፋይ(ጨርቅ)
~በኢምቴሽን በማምረት በአጭር ቀን እናስረክባለን
የካፌ የሬስቶራንት የሆቴል የባር ወምበርና ጠረጼዛ
ካፌ ሬስቶራንት ሆቴል ለመክፈት ያሰባችሁ ወይም ያላችሁ TRUST FURNITURE ለወምበርና ለጠረጼዛ ይላቸዋል አለሁላችሁ
መግለጫ
ቁመት ከመቀመጫ እስከ መደገፊያ ጫፍ - 40cm
መቀመጫ ስፋት- 40x40cm
ከላይ የተሸፈነው - ኢሚቴሽን ሌዘር
እግሩ የተሰራው - በብሬት ሲሆን የብረቱ ውፍረት
1.5mm
ውስጡ የተሞላበት - ምቾት እንዲሰጥ ፎም የተሞላ ሲሆን
ከላይ በእስፖንጅ የተሸፈነ
የእግር ቀለም - ጥቁር ፤ ጫፍ ላይ ወርቃማ ቀለም
የተቀባ እግሩ መሬት እንዳይቧጭር ጎሚኒ ተገጥሞለታል እንኳን ወደ ሱቃችን በደህና መጡ እኛ የቤት ዕቃዎች ፕሮፌሽናል አምራች ነን ቃል እንገባለን: ምርጥ ጥራት ያላቸውን ቁሳቁሶች እንመርጣለን
በከፍተኛ ስፖንጅ የተሞላው ወንበር ለምቾት መቀመጫ ከፍተኛ የመለጠጥ ችሎታን ይሰጣል እና ከረጅም ጊዜ አገልግሎት በኋላ በቀላሉ የማይበላሽ ነው። ዘመናዊ ንድፍ: ዘመናዊ እና ቀላል ንድፍ, ፋሽን ቀለም. ይህ የመመገቢያ ወንበር ሁሉንም አይነት ቅጦች በቀላሉ ማስተናገድ ይችላል.ለመመገቢያ ክፍል, መኝታ ቤት, ሳሎን, ሆቴል ወይም ካፌ ፍጹም ነው.
ለካፌ
ለሬስቶራንት
ለባር
በሌዘር (leather)
∩ ከፋይ ጨርቅ (Fabric)
በፈለጉት ከለር (In every color)
በጥንቃቄ የተሰሩ እቃዎች