ሞሪንጋ (ሽፈራው)
ሞሪንጋ ሪንጋ ዛፍ (ምተሀተኛው ዛፍ) በሚሰኘው መጠሪያ ስሙ በአለም ላይ እውቅና ያለው የበሽታ ፀር ነው፡፡
ሞሪንጋ ቅጠል ለበርካታ በሽታዎች ፍቱን መድሀኒት እንድሆነ በሳይንስ የተረጋገጠ ነው፡፡ ለምሳሌ፡-
# ለደም ማነስ ችግር
# ለ ስኳር በሽታ
# ለደም ብዛት
# ለ ኮሌስትሮል
# ለ ቆዳ ጥራት
# ውፍረት ለመቀነስ
# የ ቴስቴስትሮን መጠን ይጨምራል
# አርትራይተስ
# ለሩሲተስ በሽታ
# ለአስም
# ለካንሰር
# ለሆድ ድርቀት
# ለተቅማጥ
# ለሆድ ህመም
# ለአንጀት ቁስለት
# ለአንጀት መታጠፍ
# ለራስ ምታት
# ለልብ ችግር
# ለ መገጣጠሚያ ችግር
# ለኩላሊት ጠጠር እና ለኢንፌክሽን ልዩ የሆነ የተፈጥሮ መድሀኒት