Discount price
1/2kg 450 1kg 700
በንጥረ ነገሮች የበለፀጉ የሞሪንጋ ዱቄት ጥሩ የቪታሚኖች, ማዕድናት, አንቲኦክሳይድ እና ፕሮቲን ጥሩ ምንጭ ነው. በውስጡ ቫይታሚን ኤ፣ ሲ፣ ኢ፣ ኬ፣ ካልሲየም፣ ፖታሲየም፣ ብረትና ማግኒዝየም ይዟል።
ቦርጭ እና አላስፈላጊ ስብ ለመቀነስ ጠቃሚ ነዉ፣ በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን መቆጣጠር፦ የሞሪንጋ ዱቄት በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለመቆጣጠር ሊረዳ ይችላል። ይህ ደግሞ የስኳር በሽታ ወይም ቅድመ የስኳር በሽታ ለያዛት ሰዎች ጠቃሚ ነው።
የምግብ መፈጨት ጤንነት፦ የሞሪንጋ ዱቄት የምግብ መፈጨት ጤንነትን ለማሻሻል ሊረዳ ይችላል።
የሞሪንጋ ጥቅሞች
በንጥረነገር የበለፀገ
ቀይ የደም ይጨምራል
ደም ማነስ ያስተካክላል
ከፍተኛ ፕሮቲን
የምግብ መፍጨት ሂደትን ያፋጥናል
አጥንት ያጠነክራል
የ ኩላሊት በሽታን ይከላከላል
ኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል
ብዙ ጥቅሞች አሉት