tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Services
  3. Computer & IT Services
  4. Mobile Computer & IT Services
Addis Ababa, Kolfe Keranio, 17/07
6 views

Android and IOS Mobile Application Developer

+1
Abyssinia Digital Creators
Company Name
Programming & Tech
Type of Service
የንግድዎን ገቢ የሚያሳድጉ የሞባይል መተግበሪያዎች (Mobile App Development) የንግድዎን ሽያጭ ለመጨመር ወይም ለደንበኞችዎ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት አስበዋል? ስራዎን ወደ ዲጂታል የሚቀይሩ ውብ እና ፈጣን የሞባይል መተግበሪያዎችን እሰራለሁ። ~ የምሰጣቸው አገልግሎቶች፦ የገበያ (E-commerce) እና የሱቅ አፖች፦ ደንበኞችዎ በቀላሉ እንዲገዙና እንዲከፍሉ የሚያስችል። ደህንነታቸው የተጠበቀ አፖች, ዘመናዊ ዲዛይን፦ ተጠቃሚን በቀላሉ የሚስብና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ አቀራረብ። ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ (Offline Mode)፦ ደካማ ኔትወርክ ባለበት ቦታም በከፊል መስራት የሚችሉ አፖች። ስራዎን ዛሬውኑ ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ መልዕክት ይላኩልኝ! በነጻ እናማክርዎታለን።
Show contact
Android and IOS Mobile Application Developer
ETB 15,000per service
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Check Feedback to make sure the person is reliable
  • Agree on the scope of work and remuneration
  • Meet in person at a safe public place
frame_left.gif