ለትንሽ ወራት ብቻ ያገለገለ የ2024 byd መኪና ባንክ 700,000 ብር ያለበት እንደ አስፈላጊነቱ ባንኩ ተነስቶ ሙሉ በሙሉ በባንክ ይመቻቻል።
አምራች =china byd
የሄደው ርቀት =6000km
ምንም አይነት ችግር የሌለበት ገዢ ብቻ ይደውል።
በባንክ ሲሆን
ጠቅላላ ዋጋ 2,450,000 ብር
ካሽ 1,750,00ዐ ብር
ባንክ 700,000 ብር
ወራዊ 60,000 ብር
በካሽ ሲሆን 2,400,000 ብር ብቻ
ድለላ 2%