tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Leisure & Activities
  3. Books & Table Games
  4. Animals Books
Addis Ababa, Kolfe Keranio, 15 hours ago
8 views

Why Animals Are the Way They Are Three Tales of Wonder

+1
Brand New
Condition
Books
Type
Fantasy
Genre
Children
Age Level
18
Number of Pages
2018
Publication Year
eBook
Format
ከዚህ መጽሐፍ ምንያገኛሉ፡ ገጽ በገጽ የእንግሊዝኛና የአማርኛ ትርጉም ተቀምጦለታል — ለሁለት-ቋንቋ ተማሪዎች ወይም ቋንቋ ለሚማሩ ልጆች ተስማሚ በእያንዳንዱ ተረት መጨረሻ ላይ የቃላት ዝርዝር ለምሳሌ፡ Rooster - አውራ ዶሮ፣ Boast - መመካት፣ Curious - ጉጉ፣ Trunk - አፍንጫ (የዝሆን)ና የመልመጃ ጥያቄዎች(True/False ) ተካትተዋል፣ በሚያምር ባለቀለም ምስሎች የተደገፈ፣ ልጆችን የሚስብ ንድፍ ለቤተሰብ የንባብ ጊዜ፣ ለትምህርት ቤት ማጠናከሪያ፣ ወይም ቋንቋ ለማስተማር ተስማሚ ለማን ይመከራል፡ ዕድሜያቸው ከ6-10 ለሆኑ ልጆች፣ አማርኛ ለሚማሩ ወይም እንግሊዝኛ ለሚያጠናክሩ ቤተሰቦች፣ መምህራንና ወላጆች ተስማሚ ስጦታ
Show contact
ETB 150
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif