tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Fashion
  3. Baby&Kids’ Fashion
Addis Ababa, Kolfe Keranio, 2 days ago
12 views

Afolded Xpe Foam Baby Play Mat

+1
Other
Type
Brand New
Condition
ጨቅላ ህፃናት ከወገብ ቀና ብለ ው መጫዎት ሲጀምሩ አንዴ ወደ ቀኝ ሌላ ጊዜ ዘደግራ ሲላቸውም ወደ ኋላ ይከነበላሉ ፣ ታዲያ በዚህ የእድሜ ክልል ከዚህ አደጋ ሊታደ ጋቸው የሚችል ይሄ ምንጣፍ ነው እናትም ምንም ሳትሰጋ ስራዋን እየከወነች ልጇ በዚህ ምቹ ምን ጣፍ ላይ ወደ ሁሉም አቅጣጫ እየቧረቀ አለሙን ይቀጫል ሁሉንም መጫዎቻዎች ምንጣፉ ላይ በመበተን እንዲዝናና ያድርጉ ልጅዎን መመገብ ካሰኘዎም እዛ ው መከወን ይችላሉ፣ ምናልባት ፈሳሽ ነገር ቢደፋበት እንኳ መስረ ግ አይችልም ምንጣፉ ( ወተር ፕሩፍ ) ስለሆነ ፈሳሹን በላዩ ላይ ያንጣልለዋል
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif