tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. New Builds
Addis Ababa, Kirkos, 18/05
6 views

ከእኛ ቤት ሲገዙ በነፃ ዓለምን መብረር ይፈልጋል

+1
Temer properties
Estate Name
Apartment
Property Type
Foundation
Status of Construction
2026
House Commissioning
101sqm
Property Size
20
Number of Floors
Comfort
Housing Class
2
Number of Bedrooms
1
Number of Bathrooms
Yes
Security
0%
Agency Fee
BBQ Zone, Elevator, Gym, Office Space
Facilities
ከቴምር ሪል እስቴት ቤት ይግዙ፤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በነፃ ይብረሩ! ቴምር ሪል እስቴት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ለደንበኞቹ ታላቅ የምስራች ይዞ መጥቷል! አሁን በቡልጋሪያ ሳይታችን የመኖሪያ ወይም የንግድ ሱቅ ሲገዙ የ ShebaMiles ስጦታ ያገኛሉ። ለምን ቴምር ሪል እስቴትን ይመርጣሉ? ምርጥ ቦታ፦ በቡልጋሪያ እምብርት በ3,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ። ልዩ ስጦታ፦ ከቤትዎ በተጨማሪ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሼባ ማይልስ ተጠቃሚ ይሆናሉ። ቀለል ያለ ክፍያ፦ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ! ቀሪውን በ3 ዓመት የግንባታ ጊዜ ውስጥ የሚከፈል። ሁለገብ፦ ለቤትነትም ሆነ ለንግድ ሱቆች ተመራጭ። ይህ ዕድል ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ፈጥነው የዚህ ልዩ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የቴምር ሪል እስቴት ቤተሰብ ይሁኑ! ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት፡ ከታች "Sheba Miles" ብለው ይጻፉ። ወይም በውስጥ መስመር ስልክ ቁጥርዎን ያስቀምጡ:: #TemerRealEstate #EthiopianAirlines #ShebaMiles #BulgariaProject #AddisAbaba #InvestInEthiopia #DiasporaGift
ከእኛ ቤት ሲገዙ በነፃ ዓለምን መብረር ይፈልጋል
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif