አፍሪካ ህብረት
3 bedroom's | 2 bathroom's + laundry +
168(138net)sqm
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ የተናጠል ካርታ ያለው በአፍሪካ ህብረት አካባቢ ለመኖርያም ለኪራይም ተፈላጊ የሆነ ቦታ ላይ ባለ ሶስት መኝታ ቤት።
ቤቱ 9 ነኛ ፍሎር ላይ ነው
በውስጡ፦
2 ሊፍት
የከርሰ ምድር ውሃ
በቂ የመኪና ማቆያ
Backup generator
Gim, reception
የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያቀርባል
አስፓልት ዳር አካባቢ ስለሆነ ለመኖርም ለኪራይ ምቹ ነው
#2% commission ይከፍላሉ
ገዢ ካልሆኑ እባኮትን እንዳይደውሉ።