tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments For Sale
  4. Furnished Houses & Apartments For Sale
Addis Ababa, Kirkos, 1 day ago
4 views

Furnished 2bdrm Apartment in Platinum, Kirkos for sale

+1
Apartment
2 bedrooms
2 bathrooms
Parking Space
Bulgaria
Property Address
Platinum
Estate Name
119sqm
Property Size
Under construction
Condition
Furnished
Furnishing
2
Toilets
1
Number of Cars
90% የተጠናቀቀ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ከሜክሲኮ በገነት ሆቴል ወደ ቡልጋርያ መብራት በሚወስደዉ መንገድ በአፍሪካ ህብረት መስመር ጋ ዉብ እና ቅንጡ አፓርታማዎች በማስታወቂያ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል። ባለ 1 መኝታ ፣ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤት ድረስ አሉን፡፡ ቅድሚያ ክፍያ 30% ብቻ ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት 1 አመት ከወልድ ነፃ ተከፍሎ የሚያልቅ ነው ። ህንፃው ሁለት አሳንሰር (elevator ) አለው። በተጨማሪ የመጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬትር እና በቂ የውሃ ታንከር አለው። የከርሰ ምድር ውሃ የኢንተርኔት ፣የ ደህነት ካሜራ ፣የእሳት አደጋ ማሳወቂያ አሉት የጋራ መጠቀሚያ የእንግዳ ማረፊያ ቦታ ባለ 2 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ የ እስፓርት ማዘውተሪያ ሊያመልጦት የማይገባ ውብ አፓርታማዎች ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት
Furnished 2bdrm Apartment in Platinum, Kirkos for saleFurnished 2bdrm Apartment in Platinum, Kirkos for saleFurnished 2bdrm Apartment in Platinum, Kirkos for saleFurnished 2bdrm Apartment in Platinum, Kirkos for saleFurnished 2bdrm Apartment in Platinum, Kirkos for sale
ETB 13,000,000
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif