tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments For Sale
  4. 2 Bedrooms Houses & Apartments For Sale
Addis Ababa, Kirkos, 02/01
12 views

3bdrm Apartment in እልፍኝ, Kirkos for sale

+1
Apartment
3 bedrooms
3 bathrooms
Parking Space
ቡልጋርያ አፍሪካ ህብረት መስመር
Property Address
እልፍኝ
Estate Name
151sqm
Property Size
Newly-Built
Condition
Semi-Furnished
Furnishing
3
Toilets
Yes
Self Contained
24-hour Electricity
Balcony
Air Conditioning
በዓልን በራስዎ አዲስ ቤት ያክብሩ! በአዲስ አበባ እጅግ ተመራጭ በሆነው ቡልጋሪያ ማዞሪያ አካባቢ የሚገኝ፣ ዘመናዊ እና ጥራቱን የጠበቀ አፓርታማ ለሽያጭ አቅርበናል። ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት (ለኪራይ) እጅግ አትራፊ የሆነ ምርጫ ነው። ICL ፊት ለፊት 4B+G+22 ነው ከ ባለ 1 - 3 መኝታ አለው አሁን ግንባታው 14 ፍሎር ላይ ደርሷል የፓርቲሽን ስራ 11ኛ ፍሎር ላይ የልስን ስራ 8 ኛ ላይ ነን መብራት እና ውሀ አስገብትናል መጠባበቂያ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሀ ቀድመን አስገብተናል በ 1 አመት ከ 6 ወር ነው የምናስረክበው One Bed Room 88.14 sqm 93.99 sqm Two Bed Room 151.71 sqm Three Bed Room 184.99 sqm 224.12 sqm 238.68 sqm በካሬ 110,000 ብር Advance Payment =15% 50% ባንክ አማራጭም በኛ በኩ የቤቱ ልዩ መለያዎች፦ • ዘመናዊ ዲዛይን፦ ሰፊና ብርሃን የሚያስገባ ሳሎን፣ ዘመናዊ ኩሽና እና ንጹህ መኝታ ክፍሎች። ለበዓል ልዩ ስጦታ፦ በዚህ ሳምንት ለሚመጡ ደንበኞች ልዩ የዋጋ ቅናሽ እና ምቹ የክፍያ ሁኔታዎች አሉን። አሁኑኑ ይደውሉልን፣ መጥተው ይጎብኙ! ስልክ፦ [ ] ቦታ፦ ቡልጋሪያ፣ አፍሪካ ህብረት መስመር አዲስ አበባ"
3bdrm Apartment in እልፍኝ, Kirkos for sale3bdrm Apartment in እልፍኝ, Kirkos for sale3bdrm Apartment in እልፍኝ, Kirkos for sale3bdrm Apartment in እልፍኝ, Kirkos for sale3bdrm Apartment in እልፍኝ, Kirkos for sale
ETB 2,500,000
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif