tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments for Sale
  4. 2 Bedrooms Houses & Apartments for Sale
Addis Ababa, Kirkos, 27/07
6 views

2bdrm Apartment in Krismus Real Estate, Kirkos for sale

+1
Apartment
2 bedrooms
2 bathrooms
Mexico
Property Address
Krismus real estate
Estate Name
Newly-Built
Condition
Unfurnished
Furnishing
24-hour Electricity, Air Conditioning, Balcony, Dining Area
Facilities
Yes
Parking Space
140sqm
Property Size
3B+G+16 ከገነት ሆቴል ወደ ቡልጋሪያ-ቄራ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ ከሰዒድ ያሲን ህንፃ(ዲፕሎማት ዩኒየን) አጠገብ።ከአፍሪካ ህብረት 100 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። ◎ በ6 ወር የሚረከብ ◎ የየግል ካርታ የተዘጋጀለት ◎ በዘጠኝ ወር አከፋፈል ◎ ለኑሮና ትራንስፓርት ምቹ በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ ◎ የመገበያያ ማዕከላት፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት ◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ። ◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ◎ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ሰፊ እና ምቹ የአፓርትመንት ሎቢ ◎ 5ኛው ፎቅ ላይ ጂም፣የስፓ አገልግሎቶች እንዲሁም ለተለይየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ እና ምቹ አዳራሽ ያለው ◎ ከ6ኛ እስከ 14ኛ ፎቅ ድረስ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት 15ኛ እና 16ኛ ፎቅ ላይ 3 ቤቶች ያሉት ◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ◎ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ◎በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ ◎አውቶማቲክ ጀነሬተር ◎ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው096XXXXXXX
2bdrm Apartment in Krismus Real Estate, Kirkos for sale2bdrm Apartment in Krismus Real Estate, Kirkos for sale2bdrm Apartment in Krismus Real Estate, Kirkos for sale2bdrm Apartment in Krismus Real Estate, Kirkos for sale
ETB 21,713,950
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment