አስቸኳይ በጣም ቅናሽ አፓርትመንት DISCOUNT PRICE
ቡልጋሪያ ፡ መብራት | አፓርትመንት ሽያጭ —— 126 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ቡልጋሪያ መብራት አካባቢ አስፓልት ዳር B+G+12 ሁኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , የሠራተኛ ክፍል , Laundry Room , Kitchen, Balcony
ስፋት: 126 ካሬ ሜትር ( 102sqm- Net Area )
7ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ Basement parking የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ነው።
አስፓልት ዳር ስለሆነ ቆንጆ ያልተከለለ እይታ እና ብርሃን አው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ግን በድርጅቱ ስም የወጣ የተናጠል ካርታ ነው ። ሻጭ በቃብድ በሳምንት ውስጥ ወደራሱ ያዞራል።
አከፋፈል:- • Cash / Bank ( በገዥ በኩል ለሚመጣ ባንክ እና እስከ 700,000 ብር ቃብድ መክፈል ለሚችሉ የባንክ አማራጭ እንሠጣለን )
ዋጋ = 17 ሚሊየን ብር። የተወሰነ ድርድር አለው።
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
To buy or sell
+
Code1886