FINDER MAX Series 8Pcs Screwdriver Set / የካስቲሎ (ካቻቪላ) ስብስብ
ብራንድ: FINDER (MAX Series)
ሞዴል: FD
ብዛት: 8 ፍሬ (8 Pcs)
ሁኔታ: Brand New (አዲስ)
አድራሻ: ካዛንችስ፣ አዲስ አበባ
የተለያዩ መጠኖች ያሏቸው መስቀለኛ እና ጠፍጣፋ (Flat & Phillips) ካቻቪላዎች።
እጀታው ለመያዝ በጣም ይመቻል (Non-slip ergonomic grip handle)።
ከጠንካራ ብረት (Chrome Vanadium) የተሰራ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል።
ለቤት ውስጥ፣ ለጋራዥ እና ለተለያዩ ጥገናዎች በጣም ተመራጭ።
ለተለያዩ ጥገናዎች በጣም ተመራጭ።