ክራውን በር
በሮቻችን ጠንካራና ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፉ፣ በምስጥ የማይበሉ፣ የማይቸረቸፉ፣ ውሃ ቢነካቸው የማያብጡ እንዲሁም እሳት ቃጠሎ ቢነሳ ቶሎ የማይቃጠሉና መቋቋም የሚችሉ ፣ ድምፅን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንሱ ተደርገው የተመረቱ ዘመናዊ በሮች ናቸው፡፡
በካሬ 12,850 ብር
ድምፅ የሚያስቀንስ ጐሚኒ የተገጠመላቸዉ
ትራንስፖርት (ከ5 በር ጀምሮ) እና ገጠማን ጨምሮ
በቀን ከ60 በር በላይ ማምረት አቅም አለን በኢትዮጵያ ትልቁ በር ማምረቻ ኩባንያ ከእንጨት ፋይበር ፣ ከተፈጥሮ ድንጋይ እና ሲንቴቲክ ኮምፖዚት የተሠሩ በሮች
Waterproof- ውሃ የማይገባበት
Fire resistance- እሳትን መቋቋም የሚችል
Termite proof- ምስጥ የማይበላዉ
Durable -ረዥም እድሜ
Sound Proof-ድምፅ ማያጋባ(የማይረብሽ)
High tensile Strength- ከፍተኛ ጥንካሬ