ክፍት የስራ ማስታወቂያ
በኢቨንትና ፕሮሞሽን ድርጀት ዉስጥ
፨
የሚመጡ እንግዶችን የማስደናገድ ፣ ከድርጅታችን ጋር መስራት የሚፈልጉ የተለያዩ ሰዎችን መመዝገብና ወደ Ms - word በመቀየር ( ፋይላቸዉን ዲጂታላይዝ ) ማድረግ
የስራ መግቢያ ሰአት የሚያከብር , ተግባቢ
ጠዋት 2:30
ልምድ ከ0 አመት ጀምሮ
ፆታ ሴት
በኢቨንት እና ፕሮሞሽን ዘርፍ ላይ ፍላጎት ያላት
caring guests , registering clients and digitizing , great communication ,
Work starts
Morning 2:30(LT)
who have passion on event and promotion