tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Computer Accessories
  4. USB Wi-Fi Adapters
Addis Ababa, Kirkos, 11/12
100 views

Usb Wifi Adapter

+1
1
USB WiFi Adapters
Type
Other
Brand
Brand New
Condition
ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር *ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር የብሮድባንድ ገመድ ሳያስፈልግ በቀላሉ ኮምፒውተራችንን እና የዲሽ ሪስቨራችንን ከ ዋይፋይ ኔትዎርኮች ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት ያስጠቅመናል ፡፡ ይህም በዩኤስቢ መሰኪያ ላይ በመሰካት ነው:: *እስከ 150Mbps ድረስ የማስጠቀም አቅም አለው:: * ከ15 - 20 ሜትር እርቀት ላይ ሆነው መጠቀም ይችላሉ:: ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት! 1.ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት በማቅረብ ለኮምፒተርዎ አዲስ ሕይወት ይሰጣል፡፡ ኮምፒተርዎ በዝቅተኛ የግንኙነቱ ፍጥነቱ ኔትወርክን እያሰናከለ ነበር ፣ ስለሆነም ፍጥነት እንዲጨምር መደረጉ ቀሪውን የቤት/መስርያ ቤት ውስጥ ኔትዎርኮችን ለፈጣን ግንኙነት ነፃ ያደርጋቸዋል ፡፡ 2. ዩቲዩብ እና አይ.ፒ.ቪ ቻናሎችን በሳተላይት ዲኮደር (ዲሽ ሪሲቨር) አማካኘነት ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተሩን በመሰካት በቀላሉ መመልከት ይቻላል፡፡ 3.ምንም አይነት የውስጣዊ ሃርድዌር መጫን ዘዴ የለውም - ስለዚህ ለዝቅተኛ የቴክኖሎጂ እውቀት ላለው ተጠቃሚ እንኳን ቀላል ነው:: #አስተዉሉ የብሮድባንድ ገመድን በመሰካት ብቻ ይሰሩ የነበሩ ኮምፕዩተሮች (ዴስክቶፕም ሆነ ላፕቶፕ) ይሄ ሁነኛ ዘላቂ መፍተሄ ነው
Usb Wifi Adapter
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif