tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Commercial Property For Rent
  4. Complex for Rent
Addis Ababa, Kirkos, 11/07
46 views

ለንግድ ሥራ የሚከራዩ ክፍሎች

+1
Complex
Property Type
ቦሌ ደምበል ሲቲ , ጋዜቦ አደባይ በሙልሙል ዳቦ ገባ ብሎ
Address
Unfurnished
Furnishing
Newly-Built
Condition
21sqm
Square Metres
4
Parking Spaces
Yes
Secure Parking
ለኪራይ የቀረቡ የንግድ ሱቆች በቦሌ ደንበል ሲቲ ሴንተር አካባቢ ለንግድ ምቹ ቦታ ላይ የሚገኙ፣ ለተለያዩ የንግድና የአገልግሎት ሥራዎች ተስማሚ የሆኑ የንግድ ሱቆች ለኪራይ ቀርበዋል። ለሚከተሉት ሥራዎች ተስማሚ፦ • ካፌ እና ሬስቶራንት • ቢሮ • ክሊኒክ ወይም ፋርማሲ • ሳሎን • ቡቲክ እና የልብስ መደብር • የኮስሜቲክስ ሱቅ • ሚኒ ማርኬት • የሞባይል እና ኤሌክትሮኒክስ ሱቅ • የጉዞ ወኪል (Travel Agency) • የፋይናንስ፣ የኢንሹራንስ ወይም የኮንሰልታንሲ ቢሮ • ለታፕ ሰሪ • ለቁርስ ቤት ወዘተ አድራሻ ቦሌ ደንበል ሲቲ ሴንተር አካባቢ • ጋዜቦ አደባባይ ከሙልሙል ዳቦ ገባ ብሎ ባለው መንገድ • HNM ቦሎ አጠገብ ይገኛሉ። በተመቻቸ አካባቢ የሚገኝ፣ ለንግድዎ የተሻለ ምርጫ! በተመጣጣኝ ዋጋ አሁኑኑ ይደውሉ እና ቦታዎን ያስይዙ!
Show contact
ለንግድ ሥራ የሚከራዩ ክፍሎችለንግድ ሥራ የሚከራዩ ክፍሎችለንግድ ሥራ የሚከራዩ ክፍሎችለንግድ ሥራ የሚከራዩ ክፍሎችለንግድ ሥራ የሚከራዩ ክፍሎችለንግድ ሥራ የሚከራዩ ክፍሎች
ETB 45,000
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif