dji rs 5 combo – professional stabilizer
በእጅዎ የሚሰሩትን ቪዲዮዎች ወደ professional cinematic level ያሳድጉ!
advanced stabilization
በእንቅስቃሴ ጊዜ የሚፈጠርን መንቀጥቀጥ በመቀነስ ለስላሳና የተረጋጋ ቪዲዮ ለመቅረጽ ይረዳል።
automated axis locks
የgimbal አክሲሶችን በራስ-ሰር ለመቆለፍና ለመክፈት የሚረዳ ባህሪ አለው።
intelligent tracking
ተንቀሳቃሽ ነገሮችን ወይም ሰዎችን በቀላሉ ለመከታተል የሚረዳ የtracking ቴክኖሎጂ አለው።
easy control
በቀላሉ በመቆጣጠር የተለያዩ የcamera movement እና cinematic shots መስራት ይችላሉ።
professional combo setup
ለተለያዩ የቪዲዮ ፕሮጀክቶች የሚረዳ የcombo ጥቅል ነው።
perfect for:
cinematic video production
wedding & event shooting
content creation
youtube & tiktok
short films & commercials
moving shots & vlogging
dji rs 5 combo — smooth movement.