የ2023 ሚትሱቢሺ አይርትሬክ (Mitsubishi Airtrek) ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ (Pure EV) ዘመናዊ ስፖርት መኪና (SUV)።
• ብራንድ/ሞዴል፡ Mitsubishi Airtrek
• ዓመተ ምህረት፡ 2023 እ.ኤ.አ
• ማርሽ፡ አውቶማቲክ (Automatic)
• የሰሌዳ ሁኔታ፡ የለጠፈ (ኮድ 2-C52)
• ሁኔታ፡ በጣም በጥሩ አቋም ላይ ያለ (Super Excellent Condition)፣ የፓኖራማ ሰንሩፍ (Sunroof) ያለው፣ውስጣዊ ክፍሉ ሰፊና ዘመናዊ ስክሪን የተገጠመለት።
ዋጋ፡ 5,500,000 ብር (በድርድር የሚቀነስ)
2% comm