የልጆች ዘመናዊ ፓፓ(3 In 1 Baby Training Potty)
3 አይነት ጥቅም ሊሰጥ የሚችል እጅግ ዘመናዊ የልጆች መጸዳጃ ፖፖ
ምቹ እና ለስላሳ መቀመጫ ያለው
ሁለተኛ ወደ አዋቂ መጸዳጃ ቤት ለመሸጋገር ጊዜው ሲደርስ በቀላሉ የላይኛውን ክፍል አንስተው እንዲጠቀምበት እሚያስችል
3ተኛው ጥቅም ጥሩ የእጅ መታጠብ ልማዶችን ለማዳበር ልጅዎ ሽንት ቤት ወይንም የእጅ መታጠቢያ ሲንክ ላይ እንዲደርስ ያስችለዋል
ለማጽዳት አመቺ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ