tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Fashion
  3. Women's Fashion
  4. Women's Shoes
  5. Sandals
Oromia, Jimma, 28/04
79 views

በጣም ምቹ ጠንካራ ነጠላ ጫማዎች ከህፃናት እስከ አዋቂ እኛ ጋ ያገኛሉ ።መለያችን እውነተኛ ጥራታችን ነው ።

+1
1
Unisex
Gender
Sandals
Type
35
Size
Other Brand
Brand
Brand New
Condition
Multicolor
Color
Edgy
Style
Rubber
Upper Material
Leather
Insole Material
Yes
Warranty
Delivery
Across country
1-5 days
Free of charge
Across country
1-5 days
Free of charge
ይህንን ጫማ እዚህ ኦንላይን ግብይት ውስጥ ያስገባነው ለሁሉም ሰው ምቹ ጠንካራ እና ምንም አይነት ክብደት በሌላቸው የረበር የቆዳ ጠንካራ በቀላሉ እንዳይላቀቁ በጥንቃቄ የተሰሩን ሰው ኣንዴ ገዝቶ እንዳይሸሽ ቀጣይ ደንበኛ እንዲሆን ለስራችን ቅርበት ያሉ ሰዎችን አስተያትና ከኣንድ አመት በላይ ተለብሰው ታይተው ምንም አይነት እንከን እንዳልታየባቸው በደንበኞቻችን አረጋግጠን ለገበያ ያቀረብን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።እኛ ምንፈልገው የዛሬን ብቻ ሳይሆን ቀጣይነት ያለው ደንበኛ ማፍራት እና ደንበኛችንን አስደስተን በለፋነው በደከምነው ድካም ገቢ ማግኘት ነው ።ዬተኛው የኛ ምርቶች በስማሙና ሳይመቾት ቢቀር በግብይቱ ህግ መሰረት ለመነጋገርና ችግሩን ለመፍታት ቅድሚያ እንሰጣለን።
በጣም ምቹ ጠንካራ ነጠላ ጫማዎች ከህፃናት እስከ አዋቂ እኛ ጋ ያገኛሉ ።መለያችን እውነተኛ ጥራታችን ነው ።በጣም ምቹ ጠንካራ ነጠላ ጫማዎች ከህፃናት እስከ አዋቂ እኛ ጋ ያገኛሉ ።መለያችን እውነተኛ ጥራታችን ነው ።
ETB 500

ETB 380

≥ 2 pieces
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif