,Ingco 20V cordless pressure washer (model CPWLI2008) featuring a distinctive yellow and black design.
ቮልቴጅ: 20V
ከፍተኛ ግፊት: 24.8 Bar
የውሃ ፍሰት መጠን: 2.2 ሊትር/ደቂቃ
ባህሪ: ባትሪ የሚሰራ ስለሆነ ቀላል ተንቀሳቃሽ ነው
Auto stop system: ማቆሚያ ስርዓት አለው
ከመሣሪያው ጋር የሚካተቱ እቃዎች
6 አይነት የመርጫ ስፕሬይ ጋን
6 ሜትር የውሃ መግቢያ ሆስ
Self-suction connector
400ml የፎም መያዣ