Camera: 200MP Ultra-Clear Camera (OIS ያለው)። ጥራት ያለው ፎቶ እና 4K ቪዲዮ ለመቅረጽ በጣም አሪፍ ነው።
Performance: Dimensity 7200-Ultra (4nm) ቺፕሴት። በጣም ፈጣን ነው፣ ለጌም (Gaming) አይጨናነቅም
RAM & Storage: 12GB + 4GB Virtual RAM 16GB RAM እና 256GB ሰፊ ስቶሬጅ አለው።
Battery & Charging: 120W HyperCharge። ከ 0 እስከ 100% በ 19 ደቂቃ ውስጥ ብቻ ይሞላል!
Display: 1.5K AMOLED Curved screen (120Hz)