IPhone 15 128GB ጥቁር – 100% ባትሪ (ሳይክል 23) + ነፃ የሲሊኮን ከቨር:
ታላቅ የቅናሽ እድል!
በጣም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ፣ ምንም ዓይነት ጉድለት የሌለው iPhone 15
ሞዴል: iPhone 15
Storage: 128 GB
ቀለም: ጥቁር (Black)
የባትሪ ጤንነት: 100%
የባትሪ አጠቃቀም (Cycle Count): 23 ብቻ (በጣም አነስተኛ ጥቅም ላይ የዋለ)
ካሜራ: ጥራት ያለው
ተጨማሪ ስጦታ: ጥራት ያለው ነፃ የሲሊኮን ከቨር (Silicone Case) አብሮት ይቀርባል