U shape Maternity Pillow
በእርግዝና ወቅት የመኝታ አለመመቸት ፡ የእንቅልፍ ማጣትና የወገብ ህመምን ለመከላከል
ነፍሰጡር እናት በመኝታ ወቅት ሆዷንና ወገቧን አቅፎ በወገቧ እና በአልጋው መካከል የሚፈጠረውን ክፍተት ሞልቶና ክብደትን ደግፎ ልዩ ምቾትንና እረፍትን ይሰጣል
ለቤተሰብዎ ፣ ለነብሰጡር ጓደኛ እና ዘመድዎ የሚሰጡት ልዩ ስጦታ
Pregnancy Pillow Bedding Full Body Pillow for Pregnant Women Comfortable U-Shape Cushion Long Side Sleeping Back Support Maternity Pillows