አስቸኻይ(urgent!):- 300m2 ካርታ ያለው። ፈራሽ ቤት ያለው፣ ሁሉንም መሰረተ ልማት ያማላ ና የለማ ሰፈር፣ ለሁለት መካፈል የሚችልቦታ፣ ኮብል ስቶን ላይ፣ A.A. Gullele, ወረዳ 5 አስኮ: ከአዉቶብስ መነሀሪያው 600ሜትር ከፍ ብሎ ወይም አስኮ ከገብርኤል ቤ/ክ 550 ሜትር ከፍ ብሎ:: ለመኖሪያም ለሱቅም ግንባታ የሚሆን ምርጥ ቦታ ነው። ለትርፍ የሚሆን ነው።ድርድር አለው፣ እንዳያመልጥዎት።