በከፍተኛ ፍጥነት እያደገች በመጣችዉ አዲስ አበባ ከተማ ቅንጡ አፓርታማ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን
ሎኬሽን፦ አዲሱ ገበያ አከባቢ ሲሆን ቦታዉ በተፈጥሮ ደን የተከበበ ፣ ነፋሻማ እና ለመኖር ምቹ ከባቢ ነዉ።
የቤቶቹ ስፋት፦
ባለ 3 መኝታ = 141 ፣ 150 እና 165 ካሬ ሜትር ናቸዉ
ሁሉም ቤቶች = ዲጅታል ካርታ ያላቸዉ ስለሆነ ለባንክም ይሆናሉ
አፓርታማ ህንፃዎቹ ምን ምን ነገር አላቸዉ?
= በቂ የመኪና ማቆሚያ
= ሁለት ሊፍቶች
= ባክ አፕ ጀነሬተር
= የከርሰምድር ንፁህ ዉሃ
= ሰፊ ቴራስ
= የልጆች መጫወቻና ግሪን ኤሪያ
= ባልኮኒዎች
= ጋርቤጅ ሹተር
= የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ እስቴሽን
=የደህንነት ካሜራ
=የሰርግ ና ልዩ ልዩ ዝግጅት ማድረጊያ ስፍራ
= የመሰብሰቢያ አዳራሽ
እረ ስንቱን ዘርዝሬ ልቻለዉ ከዚህ ሁሉ እርሶ መጥተዉ አይተዉ ለሌሎች ምስክር ይሁኑ!
ቢኖሩበት እርፍፍፍ የሚሉበት
ቢያከራዩት ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙበት
አትርፈዉ ቢሸጡት ሚሊየን ብሮች የሚያፍሱበት
ባንክ መበደር ቢፈልጉ ዋስትና የሚሆኖት
ብቻ በአሁን ሰአት አዲስ አበባ ላይ ቤት ሁሉ ነገር ነዉ።
ዋጋ
በሰሚ ፊኒሽንግ በካሬ = 90,000 ብር ከነቫቱ
በፉል ፊኒሽንግ በካሬ = 110,000 ብር
የገንዘብ የመግዛት አቅም እጅግ እየተዳከመ ባለበት እና የግንባታ ማቴሪያል ዋጋዉ ሰማይ በነካበት ባሁኑ ወቅት የዉስጥ ፊኒሽንግ የቀራቸውን ቤቶችን በዚህ ዋጋ ማግኘት መታደል ነዉ።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ