QUARTZ HEATER
Awarded Super brands
ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ፡ በቀላሉ በማንኛውም ቦታ ሊጠቀሙበት የሚችል ማሞቂያ >ለእቤት >ለቢሮ
ሙቀት መጠን መቆጣጠር የሚያስችል : ሁለት የግል ማብሪያ ማጥፊያ ያላቸው ሙቀት አመንጪ አምፖሎች ያሉት
ለደህንነትዎ ታስቦ የተመረተ
ድንገት ቢወድቅ አደጋ ሳያስከትል በራሱ የሚያጠፋ
(Safety tip over switch
)
ሙቀት ማመንጫው መከላከያ መረብ ያለው(Safety mesh grill)
ዋጋ:- 5,500 ብር