ለብረት መቁረጫነት የሚያገለግል ጥራት ያለው ኦሪጅናል የታይሊን (TAILIN) ምርት በብዛት ማቅረብ ለሚፈልጉ ነጋዴዎች ወይም ለትላልቅ የግንባታ ስራዎች የሚሆን ሽያጭ።
• ብራንድ (Brand): TAILIN (ኦሪጅናል)
• ለምን አገልግሎት የሚውል: ለብረት መቁረጫ (METAL Cutting)
• አይነት (Type): Type 42 (Depressed center cutting wheel)
• መጠን (Size): 180mm x 3.2mm x 22.23mm (7 ኢንች)
• የፍጥነት ገደብ (Max Speed): 8,500 R.P.M. (80 m/sec)
• ደህንነት ደረጃ (Safety Standard): በ EN12413 መሰረት የተመረተ