ዘመናዊና ልዩ ዲዛይን ያለው የመጽሐፍት መደርደሪያ ለሽያጭ
በልዩ የጂኦሜትሪክ ዲዛይን የተሰራ፣ ነጭ የውጭ ገጽታን ከተፈጥሮ የእንጨት ቀለም ጋር ያጣመረ ውብና ዘመናዊ የመጽሐፍት መደርደሪያ።
• ልዩና ዘመናዊ የጂኦሜትሪክ ዲዛይን
• በሁሉም ክፍሎችና ጠርዞች LED መብራት የተገጠመለት
• በምሽት ለቤትዎ የሚያምር የአምቢያንስ ብርሃን ይፈጥራል
• የተለያየ መጠን ያላቸው በርካታ የማስቀመጫ ክፍሎች
• መጽሐፍት፣ የቤት ማስዋቢያዎች፣ ተክሎች፣ ሽልማቶችና ሌሎች ዕቃዎችን ለማስቀመጥ ተስማሚ
• ለሳሎን፣ መኝታ ቤት፣ ቢሮ፣ ስቱዲዮ፣ ሪሴፕሽን እና ሾውሮም ተስማሚ
• በጣም ጥሩ እና ንጹህ ሁኔታ ላይ ይገኛል
ዋጋ፦ 18,000 ብር / አንዱ ለፈጣን ገዢ
ብዛት፦ 2
ቦታ፦ አዲስ አበባ
+
እውነተኛ የመግዛት ፍላጎት ካለዎት ብቻ ይደውሉ።