መኖዎቻችን ጥራታቸዉን የጠበቁና የጥራት መጎደል እንዳይኖርም በላብራቶሪ ተፈትሸዉ የሚወጡ ምርቶች ሲሆኑ ለደንበኞቻችን ነፃ ትራንስፓርትና በመላዉ የዕርባታ ጉዳዮች ላይ የማማከርና ሙያዊ ድጋፍና ክትትል በነፃ እናደርጋለን። / Our poultry feeds are high Quality and tested with laboratory one by one and also we serve Free delivery and consulting about any poultry issues for free to our customers