DR GYM BABY BOTTLE
DISINFECTER
ምቹ እና አስተማማኝ የጡጦ
መቀቀያ
ስድስት ኖርማል ጡጦዎችን በ8 ደቂቃ ሰብሰብ አድርጎ የሚያፀዳ እና የሚቀቅል
ከውስጡ በተገጠሙት ቴርሞ ቴስት እና ቴርሞፊዩዝ አማካኝነት እራሱን በከፍተኛ ሙቀት ከመቃጠል ይጠብቃል
ቀቅሎ ሲጨርስ እራሱ ይዘጋል
ከእቃው ጋር አንድ መጠን መለኪያ ኩባያ እና መቆንጠጫ ታክሎበታል
ለማፅዳት ቀላል የሆነ
ያለን ፍሬ ውስን ነው
በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርቦልዎታል
99.99% ከ ባክቴሪያ (ጀርም ) የማፅዳት አቅም ያለዉ
ለአጠቃቀም ቀላል
It can disinfect 6 bottles and other feeding products at once.
Let's give your baby a sterile world and make them. grow healthy.
made by non- toxic PP material.
ዋጋ፦ 5400