tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Photo & Video Cameras
  4. Digital Cameras
  5. Samsung Digital Cameras
Oromia, East Shewa, 6 hours ago
4 views

Samsung HMX-H300 ካሜራ

+1
Digital Cameras
Type
Samsung
Make
Samsung HMX-H300
Model
Used
Condition
1080p
Maximum Video Resolution
30fps
Maximum Frame Rate
ለሽያጭ የቀረበ የሳምሰንግ HMX-H300 ካምኮርደር! ይህ ካሜራ ሙሉ ኤችዲ ጥራት ያለው ቪዲዮ መቅረጽ የሚችል ሲሆን፣ ለያዙት እጅ በሚመች መልኩ የሚስተካከል ስዊች ግሪፕ ቴክኖሎጂ አለው። እንዲሁም ብርሃን ዝቅተኛ በሆነበት ሁኔታ ውስጥ የተሻለ ጥራት እንዲሰጥ የሚያስችል ቢኤስአይ ሲሞስ ዳሳሽ የተገጠመለት ነው። ካሜራው ኤችዲኤምአይ ኬብል የሚቀበል ሲሆን፣ የኖርማል ካሜራዎችን ትንንሽ ሚሞሪ ካርዶች ይጠቀማል። ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ነዉ ።ይህ ካሜራ ለሁሉም አይነት የቪዲዮ ቀረጻዎች ተመራጭ ነው። ፍላጎት ካለዎት ያነጋግሩን!
Samsung HMX-H300 ካሜራSamsung HMX-H300 ካሜራSamsung HMX-H300 ካሜራ
ETB 9,500
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif