ቲቪዎን ወደ ስማርት ቲቪ መቀየር ይፈልጋሉ?
በመጀመሪያ ስማርት ቲቪ ለምን ይጠቅማል
ዩንዩብ ,ቲክቶክ እና ሁሉንም ሶሻል ሚዲያ በቲቪ መጠቀም ያስችላል
ሁሉንም ኳስ(ፕርሚየር ሊግ, ላሊጋ,ቻምፒየንስ ሊግ) ለማየት ያስችላል(ያሲን ቲቪ, ሱፐር ስፖርት)
ሁሉንም ፊልም(አማርኛ,የወጪ ሀገር) ለማየት ያስችላል (ኔትፍሊክስ,አማዞን)(ሲኒማ ኤች ዲ እና ሌሎች በነፃ)
ስልኮን እንደ ጀስቲክ በመጠቀም ጌም ለመጫወት ያስችላል
በስልኮ የሚጠቀሙትን ሁሉንም አፕሊኬሽን በቲቪዎ ለመጠቀም ያስችላል
ኤር ፓድ(በብሉቱዝ የሚሰራ ኤረፎን)ካሎት ከቲቪ ጋር ማገናኘት ይችላሉ
እንዴት ቲቪያችንን ወደ አንድሮይድ ቲቪ መቀየር እንችላለን?
የተለያዩ ዲቫይሶችን ከእኛ በመግዛት ቲቪዎ ላይ በመሰካት።
እነዚህ ዲቫይሶች በየትኛውም አይነት ቲቪ ላይ ይሰራል
ከኛ ሲገዙ ምን ይጠቀማሉ?
በ ዲኤስቲቪ ላይ የሚገኙትን ቻናሎች በነፃ ለመጠቀም
ሶፍትዌሩ የመጨረሻው ነው
ቤትዎ ድረስ እናቀርባለን
ዋይፋይ ቢኖሮት ይመረጣል።Call