ውበቶን በቤትዎ ይጠብቁ

Posted Jan 12
Bole, Addis Ababa, Ethiopia
9 views
Other
Type
በቅድሚያ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ለቤትዎ ወይንም ደግሞ ለስራ ቦታ(የውበት መጠበቂያ ቤቶች) የሚሆን #Facial_Steamer አቀረብንልዎ #NTFS_Facial_Steamer:-
ከፕላስቲክ የተሰራ ከምንም አይነት አለርጂዎች ነፃ
ሀምራዊ ከለር ያለው(pink)
220V
50ml የመያዝ አቅም ያለው
እስከ 18 ደቂቃ የሚያስጠም
ከ3-5 የሚሞቅ
በ45°C የሚሰራ
110W ሀይል የሚጠቀም ሲሆን አገልግሎቱም የውሀ እንፋሎት የፊትዎን ቀዳዳ በመክፈት ቆሻሻ ውልቅ ብሎ እንዲወጣ ይረዳል፣ #Blackheads በማለስለስ ለማስወገድ ይረዳል፣ የሞቀ የእንፋሎት የደም ሥሮችዎን እንዲከፈቱ እንዲሁም የደም ዝውውር እንዲጨምር ያደርጋል፣ #Steam ቦታዎች መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ አሁኑኑ በ ደውለው ይዘዙን!
ያሉበት ድርስ በነፃ እናደርሳለን
አድራሻ ፣
22 አክሱም ሆቴል ጎን ትጋት የገበያ ማዕከል
ስልክ
Telegram=
መልካም ጊዜ
 • ውበቶን በቤትዎ ይጠብቁ
 • ውበቶን በቤትዎ ይጠብቁ
 • ውበቶን በቤትዎ ይጠብቁ
 • ETB 1800
  Last seen 3 hrs ago
  0946454047
  Tell seller that you found ad on Jiji.com.et

  Similar adverts