ቶንዶስ በቻርጅ የሚሰራ የፀጉር መቁረጫ ማሽን/ rechargable tondos
4 በ 1 ጠቅልሎ የያዘ የፀጉር ማሽን ማለትም
ሼቨር
የራስ ፀጉር ማስተካከያ ባለ 5 መቀያየሪያ ያለው
የአፍንጫ እና የጆሮ ውስጥ ፀጉር ማስተካከያ
የቅርፅ ማውጫ
ከ3mm እስከ 6mm ማስተካከል የሚችል
በ1 ቻርጅ 60 ደቂቃ መስራት የሚችል
ቻርጅ ለማድረግ መብራት ባይኖርም በቀላሉ በባትሪ ድንጋይ (dry cell) መስራት የሚችል
ለማንኛውም የእድሜ ክልል የሚያገለግል
በተለይ የግል ንፅህናን ለመጠበቅ በቤት ውስጥ ሆነው ለህፃናት ፀጉር ማስተካከያ ተመራጭ የሆነ
Rechargable, Profesional and high quality advanced shaving system
stainless steel blades
Easy for variety of style
Use for any ages
Low noise during operation
Very slim
Haircut limit comb
Accessories
Shaveng head
Nose head
Barber head
Cleaning brush
Haircut limit comb
Power adapter
ይዘዙን ያሉበት ቦታ እናደርሳን
2500 birr