Adjustable Laptop & Tablet Stand
ላፕቶፕ ጭን ላይ አስቀምጠው መጠቀም ለከፋ ጉዳት እንደሚያጋልጥ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፤ እንዲሁም ቴብል ላይ አድርገዉ ሲጠቀሙ ፋኑ ስለሚደፈን ከፍተኛ ሙቀት በመጠር ድምፅ ያሰማል። ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ተጣጣፊ የላፕቶፕ ፣ ታብሌት Holder በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተዉ የእርስዎንና የላፕቶፕዎን ጤንነት ይጠብቁ።
Available Color: White
Price:-1800