- ለሁሉም ፀጉር ተስማሚ የፀጉር መተኮሻ
- 3 አይነት የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው
- ያበጥራል ይተኩሳል
- ለሂውማን ሄር እና ዊግ የሚመች
- የተተኮሱት ፀጉር ለረጅም ቀን ውበቱን ጠብቆ እንዲቆይ ይረዳዎታል
- ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር ፈፅሞ አያቃጥልም
Portable Hair Straight Comb is a Portable hair straightener and negative ion straightener styling comb with USB, wireless straightener for hairstyle salon, 3 temperature settings, mini for travel.