Type your search here
Sell faster
Buy smarter
Sign in
Registration
Sell
All ads
Beauty & Personal Care
Tools & Accessories
Hair Straighteners
Electric Tools & Accessories
Original Progemei 2972 Electric Hair Brush - የኤሌክትሪክ የፀጉር ማበጠሪያ
1/4
Addis Ababa, Bole, 19/05
7 views
Original Progemei 2972 Electric Hair Brush - የኤሌክትሪክ የፀጉር ማበጠሪያ
+1
Other
Brand
Hair Styling Devices
Type
Ceramic
Material
Straightening Brushes
Hair Styling Devices Subtype
Yes
Display
Professional
Format
Ceramic
Plate Material
Yes
Temperature Regulator
Corded Electric
Power Source
Yes
Warranty
24
month
Warranty Period
Show more
ለማዘዝ አሁኑኑ በ Inbox ያናግሩን ወይም በ
092XXXXXXX
ይደውሉልን! አዲስ አበባ ውስጥ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን (Fast Delivery Available)። በፈለጉት የክፍያ አማራጭ እቃውን በእጅዎ ሲቀበሉ መክፈል ይችላሉ። 100% ኦሪጅናል፣ አዲስ (Brand New) እና ጥራቱ የተረጋገጠ። ለሴቶችም ሆነ ለወንዶች የሚሆን፣ ፀጉርን ሳይነቅልና ሳይጎዳ በፍጥነት የሚያስተካክል ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ማበጠሪያ! የሳሎን ወጪን በማስቀረት በቤቶ እያሉ በአጭር ደቂቃ ውስጥ ፀጉርን ውብ፣ ልስልስ እና ማራኪ ለማድረግ Progemei GM-2972 Professional Hair Straightener Brush ፍጹም ተመራጭ ነው። ዋና ዋና ጥቅሞቹ (Features): Fast Heating: በሰከንዶች ውስጥ በፍጥነት ስለሚሞቅ ጊዜዎን ይቆጥባል። Adjustable Temperature: እንደ ፀጉርዎ አይነት የሙቀት መጠኑን ከፍና ዝቅ አድርገው ማስተካከል የሚያስችል የ LCD ስክሪን አለው። Anti-Scald Design: የራስ ቅልንና እጅን እንዳያቃጥል ተደርጎ በጥንቃቄ የተሰራ (Safe & Protective) ነው። 360° Swivel Cord: የኤሌክትሪክ ገመዱ ወደፈለጉት አቅጣጫ ስለሚሽከረከር ለመጠቀም እጅግ ምቹ ነው። ዋጋ፦ 3,700 ብር ብቻ! አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ሚካኤል አሁኑኑ በ
092XXXXXXX
Show more
Show contact
Make an offer
ETB 3,700
Request call back
ኢትዮ ጋላክሲ /ethio Galaxy
New on Jiji
Last seen 2 weeks ago
Show contact
Start chat
Mark unavailable
Report Abuse
Safety tips
Avoid paying in advance, even for delivery
Meet with the seller at a safe public place
Inspect the item and ensure it's exactly what you want
Make sure that the packed item is the one you've inspected
Only pay if you're satisfied
Professional Tools & Accessories
Professional Hair Straighteners