የአፍንጫ አየር መተንፈሻ ቀዳዳ ማስተካከያ
ስፖርት ስትሰሩ ወይንም በተፈጥሮ አፍንጫቸው ጠባባ በመሆኑ በቂ አየር ወደ ሳምባ ለማስገባትና ለማውጣት የምትቸገሩ ከሆነ ይህ ዕቃ ያስፈልግዎታል
አራት አይነት መለዋወጪያ ስላለው ለማንኛውም የአፍንጫ ቅርፅ የሚሆን
ሲተኙ የማንኮራፋት ችግር ላለባቸውም ሰዎች ፍቱን መፍትሄ
ለተከታታይ ለ 30 ቀን ቢጠቀሙበት የአፍንጫ ጡንቻዎ ተለማምዶ የሚፈልጉትን ውጤት በዘላቂነት ያገኛሉ።