KEMEI የፀጉር መተኮሻ ፔስትራ
የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም።
ስለዚህ መፍትሄውን ቶሎ በእጅዎ ያስገቡ!
ፀጉርዎን በቤትዎ በመተኮስ የሚያብረቀርቅና ፅዱ ፀጉር ይኑርዎ።
ጠንካራ ጥራት ባለው ግብአት የተሰራ
ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው
ቶሎ ስለሚግል ጊዜ ቆጣቢ
ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ
ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም
ለስላሳ ስለሆነ ፀጉርዎ እንዲያብረቀርቅ ያደርገዋል