የልብስ ማስጫ (ማድረቂያ)
ልብሴን አጥቤ, የት ላድርቀዉ, የትስ ላስጣዉ ቦታስ ይበቃኝ ይሆን ብለዉ እንዳይጨነቁ ።
በአይነቱ ልዩ የሆነዉን 3double layer ልብስ ማስጫ (ማድረቂያ) ይዘን መተናል።
3double layer
780*620*1650 mm
እስከ 30kg መሸከም ሚችል
ማጠፍ መዘርጋት ሚቻል
ቦታ ቆጣቢ ,ለcondominuinm...
ልብስን ሳይገረጣ በፍጥነት ሚያደር
Three layers of clothes hanger
ባለሶስት የአልባሳት መስቀያ ከዊልስ ጋር ለመሰብሰብ እና ለማጽዳት ቀላል ነው።
በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ልብሶችን ለማድረቅ እና ለመስቀል ተስማሚ የሆነ
ሚገዙ ከሆነ መገጣጠሙ በፍፁም እንዳያሳስባ እያንዳንዱን ነገር የሚያሳይ video እንልክሎታለን
addis ababa ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን