tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Tools & Accessories
Addis Ababa, Bole, 15/10
4 views

3 in 1 Postpartum Support Recovery Belly Belt

+1
ACE
Brand
Posture Correctors & Support Belts
Type
የወገብ ህመም አስጨንቆዎታል? ወይንስ ከወሊድ በኋላ የሆድ መውጣት አሳስቦዎታል? ለእርስዎ የሚሆን ፍቱን መፍትሄ—ባለ 3-በ-1 የሆድና የወገብ መደገፊያ ቀበቶ ይዘን መጥተናል! ዋና ዋና ጥቅሞች፦ • ህመምን ያቃልላል፦ የወገብ እና የጀርባ አጥንት ህመምን በጥራቱ ያስታግሳል። • ጡንቻን ይሰበስባል፦ የላላውን የሆድ ጡንቻ በፍጥነት ወደነበረበት ይመልሳል። • አይሞቅም፦ አየር የሚያስገባ ጨርቅ ስለሆነ ቀኑን ሙሉ ለመልበስ ይመቻል። • የሚስተካከል፦ እንደ ሰውነትዎ መጠን ማጥበቅና ማላላት ይቻላል። • አስተማማኝ፦ የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው እና በጤና ባለሙያዎች የተረጋገጠ። ዋጋ፦ 4350 ብር ያለ ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን (Free Delivery)! አሁኑኑ ደውለው ይዘዙን፦
3 in 1 Postpartum Support Recovery Belly Belt3 in 1 Postpartum Support Recovery Belly Belt3 in 1 Postpartum Support Recovery Belly Belt3 in 1 Postpartum Support Recovery Belly Belt3 in 1 Postpartum Support Recovery Belly Belt3 in 1 Postpartum Support Recovery Belly Belt3 in 1 Postpartum Support Recovery Belly Belt
ETB 4,350
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif