
- All ads
- Phones & Tablets
- Tablets
- Kids Tablets
New Tablet 256 GB
ለልጅዎ ምርጥ እና አስተማሪ ስጦታ ይፈልጋሉ? እነሆ Zonify ZW705 Kids Tablet!
ልጆች በስልክ ላይ ጊዜያቸውን ከማባከን ይልቅ እየተዝናኑ፣ እየሳሉና አዳዲስ እውቀቶችን እንዲቀስሙ ተደርጎ የተሰራ ድንቅ ታብሌት ነው!
የታብሌቱ ልዩ ባህሪያት፦
አስተማሪ አፕሊኬሽኖች፦ የፊደል፣ የቁጥር፣ የእንግሊዘኛ እና የሂሳብ ማስተማሪያ ጌሞችን የያዘ።
የፈጠራ ችሎታን የሚያሳድግ፦ የስዕል መለማመጃ እና አእምሮን የሚያነቁ አዝናኝ ጨዋታዎች ያሉት።
ጠንካራ እና አስተማማኝ ከቨር፦ ለህፃናት አጠቃቀም ተስማሚ ሆኖ የተሰራና በቀላሉ የማይሰበር።
አስተማማኝ ባትሪ፦ ልጆች ሳይቋረጥባቸው ረጅም ሰዓት እንዲማሩበት የሚያስችል።
"ለልጆች እውቀትን መጋበዝ የተሻለ ስጦታ ነው!"
ለመግዛት ወይም ለማዘዝ፦
ስልክ ቁጥር090XXXXXXX Safety tips
- Avoid paying in advance, even for delivery
- Meet with the seller at a safe public place
- Inspect the item and ensure it's exactly what you want
- Make sure that the packed item is the one you've inspected
- Only pay if you're satisfied
