tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Vitamins & Supplements
  4. Dietary Supplements
Addis Ababa, Bole, 08/05
5 views

Youtheory Verisol Collagen Supplement

+1
Youtheory
Brand
Hair, Skin & Nails Supplements
Type
Collagen
Active Ingredients
Tablets
Formulation
Female
Gender
Adult
Age Group
During Meal
When to Take
Jar
Package
Delivery
Addis Ababa
1-3 days
ETB 100 - 300
Across country
1-5 days
ETB 100 - 500
Store address
Addis Ababa • Bole
Bole Arabsa Cherkos Square
Around Cherkos Square Block No. 660/1st Floor
Open
• Mon - Sun, 08:00-20:30
Youtheory Verisol Collagen Supplement ይህ ምርት ለቆዳ፣ ለፀጉር፣ ለጥፍር እና ለመገጣጠሚያ ጤና የሚጠቅም የምግብ ተጨማሪ ድጋፍ (dietary supplement) ሲሆን በዋናነት ለቆዳ ጤንነትና ውበት ተብሎ የተዘጋጀ የቆዳ ለስላሳነትን ለማሻሻል ፣ ካለጊዜው የመጣ የቆዳ መሽብሽብን (wrinkles) ለመቀነስ ፣ ቆዳ ጠንካራ እና ወጣት ሆኖ እንዲታይ የቆዳን የመለጠጥ ባህሪ (elasticity) ለማሻሻል እንዲሁም ፀጉርና ጥፍርን ለማጠናከር ይጠቅማል፡፡ ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች Collagen Peptides:- የቆዳ እርጥበትና የእርጅና ምልክቶችን ለመቀነስ ይረዳል Biotin:- ለፀጉርና ለጥፍር ጤና እንክብካቤ Antioxidants:- ቆዳ በፀሐይና በተለያዩ አካባቢያዊ ሁኔታዎች እንዳይጎዳ ይከላከላል ማሳሰቢያ በቀን ከ2 እስከ 6 እንክብሎችን መጠቀም የሚቻል ሲሆን ነፍሰ ጡር ወይም የሚያጠቡ እናቶች፣ እንዲሁም ሌሎች መድሃኒቶችን የሚወስዱ ሰዎች ከመጠቀማቸው በፊት ሃኪም ማማከር አለባቸው።ይህ ምርት በእንክብል መልክ የተዘጋጀ ለቆዳ፣ ለፀጉር፣ ለጥፍር እና ለመገጣጠሚያ ጤና የሚጠቅም የምግብ ተጨማሪ ድጋፍ (dietary supplement) እንጂ መድኃኒት አለመሆኑንና በሽታን ለመፈወስ የታለመ እንዳልሆነ ማወቅ ያስፈልጋል Quantity: 345Tablets Address: Bole Arabsa Cherkos Block 660/ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ብሎክ 660/1ኛ ፎቅ
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif